ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
2 Articles
2 Articles
የፊቼ ጫምባላላ በዓል በስኬት ተጠናቀቀ - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምባላላ በዓል በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ገለጹ፡፡ በዓሉ በተለይም በሐዋሳ ሶሬሳ ጉዱማሌ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በሚገኝበት የሚከበር በመሆኑ አስቀድሞ ዝግጅት መደረጉን ለኢዜአ ገልጸዋል፡፡ በዓሉ በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ የክልሉ ማሕበረሰብ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር በመሆን የተቀናጀ ጥረት ማድረጋቸውን ጠቅሰው፤ ለዚህም […]
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለሲዳማ ዘመን መለወጫ – ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሲዳማ ውብ ባህል መገለጫ የሆነው የፍቼ ጫምባላላ በዓል ፍቅር፣ እርቅ፣ ሰላም፣ ምስጋና እንዲሁም ብሩህ ተስፋ የሚሰነቅበት የዘመን መለወጫ በዓል መሆኑን አንስተዋል፡፡ በዓሉ ይበልጥ አንድነቱ የሚጠናከርበት፣ እርቅ፣ ሰላም፣ አብሮነት እና ብሩህ ተስፋ የሚሰነቅበት እንዲሆንም መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ The post ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to F…
Coverage Details
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage